Vacancy
- Details
- Hits: 4294
ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
MEGA PRINTING PRIVATE LIMITED COMPANY
ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ ተወዳደሪዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ ማናችሁም አመልካቾች ከ 26/09/2008 - 01/10/2008 ውስጥ የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ እና CV ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በማቅረብ ለውድድር ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ይገልፃል፡፡
1. የሥራ መደቡ መጠሪያ ማቴሪያል ማኔጅመንት አስተባባሪ
· ተፈላጊ የትምህርት ችሎታ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ/ በሰኘላይ ማኔጅመንት/
በአካውንቲንግ/በማቴሪያል ማኔጅመንት/በማኔጅመንት/በቢዝነስ
ማኔጅመንት የመጀሪያ ዲግሪና በቀጥታ በሙያው 5 አመት የሠራ .
· ደመወዝ 8,860.00
· ብዛት 1
2. የሥራ መደቡ መጠሪያ የጀነሬተር ኦኘሬተር
· ተፈላጊ የትምህርት ችሎታ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ማሠልጠኛ ተቋም በ10+1 ወይም ደረጃ II
በኤክትሪሲቲ/በኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ ተመርቆ በቀጥታ በሙያው 2 አመት የሠራ
· ደመወዝ 3,170.00
· ብዛት 1
·ለሁሉም የስራ መደብ በቋሚነት ሆኖ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች ይኖሩታል፡፡
አድራሻ:- ቦሌ መንገድ ሜጋ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ሆኖ COC መረጃ ቢቀርብ የተሻለ አማራጭ መሆኑና
ከተጠቀሰው መስፈርት በላይ ያላችሁ ልትወዳደሩ ትችላላችሁ፡፡
ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር